Tuesday, October 8, 2013

የህዉሃት አይን ያወጣ ዝርፊያ


ከመለስ ሸዋ(ኖርዌይ)
መቼም ጉድ ሳይሰማ የሃገሬ ሰው ውል አያድርም ከስም ውጪ ይህ ነው የሚባሌ የመወሰን ስሌጣን
ሳይኖራቸው የተሇያየ እንግዲችንን በመቀበሌና በመሸኘት የአሇፉት አስራ ሁሇት አመታትን በቤተ-መንግስት
ያሳሇፉት እርዕሰ ብሔር የመቶ አሇቃ ግርማ ወ/ጎርጊስ ሇስም ብቻ ይዘውት የነበረው የስሌጣን ዘመናቸው
መጠናቀቁን ተከትል ከቤተ-መንግስት ሲወጡ የሚገቡበት ቤት መንግስት መከራየት እንዲሇበት
ይታወቃሌ፡፡ ሆኖም በዚህ መጠን በውድ ዋጋ መከራየቱ ስርዓቱ ምን ያህሌ በምዝበራ ገንዲ ውስጥ እየዋኘ
እንዲሇና ተራው፣ የተገፋው፣ የተናቀው፣ ሕዝብ የሇት ጉርሱን መሸፈን አቅቶት የቆሻሻ ገንዲ ሊይ ቀሇቡን
በሚፈሌግበት በአሁኑ ሰዓት የስርዓቱ ሰወች በምዝበራ የገነቡትን ህንፃ በእጅ አዙር በዚህ መጠን
አከራዪተው ሲከብሩበት በዛ ሕዝብ ሊይ ያሊቸው ንቀትና ጥሊቻን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የዘረፋ ስሌት
ነው፡፡

በመሰረቱ የወያኔ ህውሃት ስርዓት፡ ስርዓት ከተባሇ ከመጀመሪያው አንስቶ (ከምስረታው አንስቶ)ሀገር
ማዋረድ፣ ቤሄራዊ ጥቅምን አሳሌፎ መስጠት፣ በዙዎች የተሰዉሇትንና ሇሶስት ሺ ዘመን ታፍራና ተከብራ
የኖረች ሀገርን ባህሌና ቅርስን ማጥፋት (መመዝበር) ገንዘብ ሉያስገኝ የሚችሇውን ነገር ሁለ በመዝረፍና
ማግበስበስ ያኔ ጠዋት በእድሜያቸው መጀመሪያ የተነሱሇት የማይሰንፉበት አሊማቸው ነው፡፡
ከዯዯቢት ጀምሮ የተነሰሇትን ሃገር የማፍረስና የመናድ እቅዶቸውን ሇመተግበር እንዯ መነሻ የወሰደት
እርምጃ በወቅቱ የህዝብና የሃገር ሃብት የሆኑት ባንኮችን መዝረፍ፣ በመቀጠሌም እስካሁን በስሙ
በሚነገድበት በትግራይ ህዝብ ርሃብና ሰቆቃ ሊይ በመንተራሰ ሇርሃብተኛው የመጣውን እርዲታ በመዝረፍ
ኪሳቸውን እንዲዯሇቡ ይህንን የጥፋት ቡድን ሲመሰረት አበረው የነበሩ አስረድተውናሌ፡፡ ሊሇፉት ሃያ
ሁሇት አመታት የሃገርና የህዝብን ሃብት እያግበሰበሰ የኖረው የህውሃት ቡድን የሚፈጥራቸው የመብት
እረገጣዎችንም ሆኑ የሚያጠፏቸው የንፅሃን ዜጎች ህይወት መንስኤው ሃገር በመሸጥ ያግበሰበሱትን ሃብት
ሇማስጠበቅ ካሊቸው ፍሊጎት አኳያም ነው፡፡
በመሰረቱ አንድ ሃገር የሚመራ ቡድን የተመሰረተበት አካባቢን በመሇየት የንግድና የሌማት ተጠቃሚ
ማድረግ ከመሰረቱ በእብሪትና በማን አሇብኝነት ሊይ ሇመመስረቱ ማሳያ ነው፡፡
በተሇያየ ግዜ የሰርዓቱ አባሊት የሚነግሩንና የሚዯሰኩሩሌን የኤኮኖሚ እድገት በዙሪያቸው ሊለ አፍቃሪ
ህውሃት ብቻ እንጂ ሇላሊው የህብረተሰብ ክፍሌ እንዲሌሆነ ህዝብ የሚመራው ከድህነት በታች የሆነ ኑሮ
በዚህም ምክኒያት በሃገሩ የመኖር ዋስትና በማጣት ከሃገር በመኮብሇሌ የጎረቤት ሃገራትን እስር ቤት
ማጨናነቁና በበረሃ እንዱሁም በባህር መበሊቱ የየቀን ክስተት መሆኑ አሇ የሚባሇው የኤኮኖሚ እድገት
ጥቂቶች ያውም የስርዓቱ ልላዎች ብቻ ያበሇፀገ ሇመሆኑ እማኝ መጥቀስ አያሻውም፡፡
በትግራይ ህዝብ ስም ተሰይሞ የወያኔ ህውሃት ባሇስሌጣናት ባሇ ድርሻ የሆነው ኢፈርት ስሊሇው
ካፒታሌም ሆነ አመታዊ ገቢው ምን ያህሌ እንዯሆነ ህዝቡ የማወቅ እድሌ ባይሰጠውም እነኚሁ የስርዓቱ
ሰዎች ላሊውን የህብረተሰብ ክፍሌ ፍፁም በመናቅና ሇክብሩ ቁብ ሳይኖራቸው በአገኙት አጋጣሚ ይህንን
የሃገሪቷን አጠቃሊይ የንግድ እንቅስቃሴ በሞኖፖሌ የተቆጣጣረውንና የንግደን የህብረተሰብ ክፍሌ ከገበያ
ውጪ ያዯረገ ከሃገርና ከህዝብ በተዘረፈ ገንዘብ የተመሰረተውን ኢፈርት አሁን ስሊሇበት ግዝፈትና ዯረጃ
በድፍረት ያወራለ፡፡ኤፈርት ያለት ቁሌፍ የንግድ ተቋማት መሰቦ ሲሚንቶ፣ መስፍን ኢንደስትሪያሌ፣ ባባ ዲይሜንሽናሌ ስቶን፣
ሱር ኮንስትራክሽን፣ ኤክስፕረስ ትራንዚት፣ትራንስ ኢትዮጲያ፣አዱስ ፋርማሲዩቲክ፣ ጉና ትሬጊንግ፣ ሂወት
አግሪካቸር፣ሼባ ታነሪ፣ ኤክስፔሪየንስ ኢትዮጲያ፣አሌመዲ ጨርቃ ጨርቅና ኢዛና ወ.ዘ.ተ. . . . . . . ግምቱ
50 ቢሉየን ካፒታሌ ያሇው ኤፈርት በነዚሁ የሀውሃት ሰወች የሚመራ ነው፡፡
የነስብአት ነጋ ኢፈርት ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ ከወያኔ ህውሃት በሚያገኘው ፖሇቲካዊና ወሇድ የሇሽ የብድር
አገሌግልት በመታገዝ የመንግስት የግንባታ እቅዶችን ያሇተቀናቃኝ በመውሰድ የላልችን የግሌ ባሇሃብቶችን
ከውድድሩ እያወጣቸው መሆኑ በግሌፅ የሚታይ እውነት ነው፡፡ በሃገሪቱ ውስጥ ሇሚገነቡ ትሊሌቅ
ተቋማት በምርት አቅርቦትም ሆነ በግንባታ በቀጥታ ያሇ ጫረታ በመግባት ምዝበራውን በስፋት
ተያይዞታሌ፡፡ ሇምሳላ መስፍን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ከሶስት የስኳር ፋብሪካዎች የ2.6  ቢሉዮን ብር
ኮንትራት መውሰደ፣ መሰቦ ሲሚንቶ የአባይ ግድብ ግንባታን እንዱሁም የግቤ ሶስትን ግንባታ የሲሚንቶ
አቅርቦታ ያሇ ተቀናቃኝ መውሰዲቸው ባሇድርሻ የሆኑት የህውሃት ሰዎች ከመቼውም በበሇጠ ምዝበራው
ሊይ እየተጉ መሆኑን ያሳየናሌ፡፡
ብቻ ትሌሌቆቹ የህውሃት ሰዎች ከኢፈርት በተጨማሪም የግሌ ሃብት ሲያዯራጁና ሲያሸሹ ሲከርሙ ትንንሽ
ልላዎቻቸው እንዲቅማቸው ያቺን ሃገር ሲመዘብሩዋት አመታት ተቆጥረዋሌ፡፡
ባሳሇፍነው አስቸጋሪ ዘመነ ህውሃት ይህ እኩይ ስርዓት ብዙ ገድሎሌ፣ ብዙ አስሯሌ የብዙዎችን ቤተሰብ
አፍርሷሌ፣ ብዙዎችን ሇአገርና ሇህዝብ ትሌቅ ስራ ሉሰሩ የሚችለ ውድ የሃገር ሌጆችን በሌቷዋሌ፣
አሳዷዋሌ፡፡ በሃገራችን በሰሊም የመኖር ህገ-መንግስታዊ መብታችንን እንዱሁም ሰው በመሆናችን ብቻ
ሉኖረን የሚገባውን ሰዋዊ መብታችንን ጥሰው፣ የኛ የሆነውን ሁለ ዘርፍውና ሃገር ሸጠው ያካበቱትን
ንብረት ሇማስጠበቅ በተቃራኒው ስሇ ሃገርና ህዝብ ክብር፣ ነፃነት ያገባኛሌ ብሌው የሚሟገቱ ሇምሳላ እነ
እስክንድር ነጋ፣ አንዷሇም አራጌ፣ በቀሇ ገርባ፣ ኦሌባና ላሉሳ፣ መምህርት እሪዎት አሇሙና የመሳሰለት
የህሉና እስረኞችን በፈጠራ ክስ ማጎሪያ ከተዋቸዋሌ፡፡
በአጠቃሊይ በሁለም መስክ እጃቸው እረዝሞ በእምነት ተቋማት፣ በሞያ ማህበራት፣ እንዱሁም
በየትኛውም የህዝብ አዯረጃጀት ውስጥ በመግባት ሁለም ቦታ ሁለም ጥግ ዯርሶ የሰሊም አማራጮችን
በሙለ በመዝጋት በሃይሌ የበሊይነቱን ሇማስጠበቅ ዘረኛው ብድን ቀን ከላት እየሰራ ነው፡፡
በአጠቃሊይ ከሊይ እንዯመነሻ የጠቀስኩት በአዛውንቱ የመቶ አሇቃ ግርማ ወሌዯጎርጊስ ምክኒያት
የሚሰበሰበው የሕዝብ ገንዘብ ማሳያ ሆነ እንጂ እንዱሁ ሇሕዝብ ይፋ ሳይወጣ ቀርቶ በየክሌለ በዚህ ዘረኛ
የወያኔ ቡድን ሃገር እንዯ ስጋ ስትመተር አመታት አሌፈዋሌ፡፡ ሆኖም ድርጊቱን በመኮነን ብቻ የምናሌፈው
ሳይሆነ በቁርጠኝነት ሌንታገሇው የሚገባ ጉዲይ ነው፡

No comments:

Post a Comment