Wednesday, February 12, 2014

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች እና ሀገሪቷን ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሚያስተሳስሯት ነጥቦች ላይ ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

Windenergie Projekt Ashegoda Mekelle
በደቡብ ሱዳን የተነሳው ግጭት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስለሚኖረው ሚና እንዲሁም የአባይ ተፋሰስ ሀገራት እና የግብፅ ግንኙነት በመግለጫው ከተነሱ ርዕሶች ጥቂቶቹ ናቸው። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ተከታተሉት።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ

AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC

No comments:

Post a Comment