Wednesday, July 31, 2013

ንብረትነቱ የራሽያ የሆነ ሪኮፕተር ኢትዮጵያ ውስጥ ተከሰከሰ

_68494928_68494904

አራት ሰው ይዛ ከራሽያ የተነሳችው ሪኮፕተር ትራንዚታን ኢትዮጵያ በማደድረግ ነዳጅ ሞልቶ ጉዞዎን ወደ ጁባ በማድረግ የሜሽን ስራ ለመስራት ነበር የተነሳው ምክንያቱ ምን
እንዳጋጠማት ባልታወቀ ሁኔታ አደጋ ሊደርስባት ችላል። አቶ ገብረግዚያብሔር የሲቪላይቬስን ባለስልታን እንደገለጽት ምክንያቱን በማጣራት እንደሚገኘ እና በሄሌኮፕተሩ ውስጥ የነበሩትን አራቱን ሰዎች በህይወታቸው ማትረፍ እንደቻሉ ገልጸዋል።
ምንጭ/ ሸገር ሚዲያ

No comments:

Post a Comment