Breaking News! Abraha Desta attacked by #TPLF Cadres in #Adigrat.
I am really sad
I am really sad
A group of young gangsters who were organized by the government attacks #Arena_Tigray’s leadership while campaigning for tomorrow’s discussion with residents in Adigrat. Ato Asgede Gslassie, Abraha Desta , Amdom Gebreslasie were attacked. They were then taken to police station and questioned, and were told to cancel the meeting. They were released hours latter and Amdom and Asgede G/sillase are taken to the hospital.
ዓረና ትግራይ በመጬው እሁድ በዓዲግራት ለጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በመቀስቀስ ላይ የነበሩት የስ፨አስፈፃሚ ኣባል አብርሃ ደስታ፤ መስራች አቶ አስገደ ገ፨ስላሴ፤ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ዓምዶም ገ፨ስላሴና ሌሎች ሁለት የፓርቲው አባላት ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በድንጋይ መደብደባቸው ተሰማ።
በዚህም የተነሳ ለተፈጠረው ግርግር “ምክንያት ናችሁ፤ ህዝብን ተሳድባችኋል” ተብለው ፖሊስ ጣብያ ተወስደው ከጥቂት ሰአታት ቆይታ በኋላ መለቀቃቸው ታውቋል።

የህወሓት መስራቹ አቶ አስገደና ወጣት ዓምዶም በደብደባው መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ለእርዳታ ወደ ህክምና ተወስደዋል።
Breaking News
Arena Tigray leadership attacked by organized mercenaries while campaigning for a panel discussion scheduled for tomorrow, in Adigrat, eastern Tigray.
Arena Tigray leadership attacked by organized mercenaries while campaigning for a panel discussion scheduled for tomorrow, in Adigrat, eastern Tigray.
No comments:
Post a Comment