Saturday, August 3, 2013

ከአንድ ሺህ በላይ ሙስሊሞች ታፍሰው ታስረዋል

የወያኔ አገዛዝ በሰላማዊ መንገድ “መንግስት በሀይማኖታቸን ጣልቃ መግባቱን ያቁም” በማለት ከአንድ አመት በላይ ተቃውሞ እያሰሙ ባሉ ሙስሊሞች ላይ የሀይል እርምጃ እወስዳለው ብሎ መግለጫ ማውጣቱን ተከትሎ፣ የአንቅስቃሴው አስተባባሪዎች በመላ ሀገሪቱ ሊደረጉ ታቅደው የነበሩ ተቃውሞዎችን መሰረዛቸው ይታወቃል። ይሁንና አላማቸው ማሸበር እና ማሸማቀቅ የሆነው የወያኔ ታጣቂዎች በመላ ሀገሪቱ የተለመደ ሀይማኖታዊ ጸሎታቸውን ለማድረስ ወደየመስኪዶቹ ጎራ ያሉትን ሁሉ ሰብስበው አስረዋል። ቪኦኤ በዚህ ጉዳይ ላይ ዘገባ ይዟል።

Ethiopian Muslims protest, Addis Ababa

No comments:

Post a Comment